አማርኛመረጃ

ወደሞንጎሞሪካውንቲየሕዝብት/ቤቶች(mcps)እንኳንደህናመጡ

ወደሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስእንኳንደህናመጡ!
እርስዎናቤተሰብዎየሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስአካልበመሆናችሁደስታይሰማናል።
ምናልባትእርስዎለሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስአዲስሊሆኑይችላሉ፣አለያምለማህበረሰቡአዲስይሆናሉ፣ወይምየሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስአባልቤተሰብበመሆንብዙዓመትቆይተውሊሆንይችላል።ይህየመገናኛድረ——ገጽ/አውታረመረብለእርስዎጠቃሚእንደሆነእንደሚያውቁትተስፋእናደርጋለን።ይህንንአውታረመረብያዘጋጀነውለእርስዎነው።
በት/ቤቶችሥራእንዴትእንደሚካሄድበቪድዮሊመለከቱይችላሉ፣ከሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስ(兆赫)የዜናትሮችጋርበሚያገናኙገጾችላይቁጥራቸውበርካታየሆኑተፈላጊትምህርትነክመረጃዎችንለማግኘትይችላሉ።
በዚህክፍልየሚገኙትመረጃዎችናሠነዶችበሙሉበአማርኛቋንቋየተዘጋጁ/የተተረጎሙናቸው።
በት/ቤቶቻችንየሚማሩየእርስዎልጆችምርጥየሆነትምህርትማግኘታቸውንለማረጋገጥየትምህርትሥራባልደረቦችበሙሉተግተውይሠራሉ።
በድጋሚወደሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስ(mcps)እንኳንደህናመጡ!

የQuickNotesየኢሜይልዜናአገልግሎት

quicknote按钮

አማርኛመረጃ